Img

የፌደራል የስነምግባርና
የፀረሙስና ኮሚሽን

የሀብት ማሳወቅና
ምዝገባ ቅጽ



ቅጹ ከመሞላቱ በፊት በጥንቃቄ የሚነበብ ማሳሰቢያ!

1. ሆን ብሎ ትክከል ያልሆነ ወይም ሐሰተኛ መረጃ መስጠት አግባብ ባለው የወንጀል ህግ ድንጋጌ መሰረት ስለሚያስቀጣ እውነትኛ እና ትክክለኛ መረጃ ብቻ ይስጡ!
2. የሚሞሉት የሀብት መረጃ ዓይነት ከሌለዎት ወደ ሚቀጥለው ገጽ መሄድ ይችላሉ።

3. የሚመዝገበው ሀብት ና ገቢ የእርስዎ እና የትዳር ጓደኛዎ የጋራ ሀብት፣ የእርስዎ የግል ሀብት፣ የእርስዎ የትዳር ጓደኛ የግል ሀብት፣ እድሜያቸው ከ 18 ዓመት ብታች የሆኑ ልጆችዎን እና በሀገር ውስጥ እና በውጪ ሀገር የሚገኝ ሀብትን ሁሉ ያካትታል።
...